Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 26, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T637 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ ቁጥር AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት፣

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

UNICEF Hereby Re-advertises the Invitation for Proposals Regarding Consultancy Services for Groundwater Mapping Within the Lowland Pastoral Regions Bordering Somalia and Kenya.

The Reporter (Mar 28, 2026) Request for Proposal for ServiceLRPS-2026-9203083 UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ ቀሺ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን

ፑራቶስ ቤከሪ ስኩል የበጎ አድራጎት ድርጅት (Puratos Bakery School Charity Organization) የምዝገባ ቁጥር 7434 የሆነው ድርጅታችን ከህዳር 2024 እስከ ታህሳስ 2025 (November 2024 to December 2025) ያለውን የሂሳብ መዝገብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ / ብግጨ /07-03/18 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ

በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በከተማ አስተደደር ለሚገኙ ለፖሊስ አባለት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ 2018 ዓ.ም በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም

Heineken Breweries S.C is Seeking Service Providers for Core Switch Services.

The Reporter (Mar 28, 2026) EXPRESSION OF CORE SWITCH Heineken Breweries S.C is looking for potential service providers of Core

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን የስንዴ የጎመን ዘር እና ድፍን ምስር ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን የስንዴ የጎመን ዘር

በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል Solar Security (CCTV Camera)፣ የአይን ምረመራ የህክምና መሣሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል solar Security (CCTV camera}፣ የአይን ምረመራ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እንዲሁም በዩኒሴፍ UNICEF በተመደበ ገንዘብ ደግሞ ለልጃገረድ ተማሪዎች የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል