Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-25/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4bf32d6d-53cc-462b-88b5-ca0be2f48aad/open Reference Number: MoUI-NCB-C-0010-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOUI-URRPO-01-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Urban and Infrastructure: LOT ONE: GOVEREMENT UNIVERSITIES FROM OROMIA REGIONAL STATE

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፤ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፣ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት ቦታዎችን ለኪራይ አገልግሎት አዘጋጅቷል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ / ብ/ግ/ጨ/015/2018 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን Finishing

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Finishing Goods Electrical Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ.ብርቱኳን ታከለ 3ኛ.ጠጅ መኩሪያ መካከል ባለዉ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አጃቢብ ጌደፋ መካከል ስላለው

290 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አልፈሬድ ሡልጣን ሽኩር እና የፍ/ባለዕዳ 1ኛ ሞላ ዘገየ እና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ አቅርቦት እና የልብስ እጥበት አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 የበጀት አመቱን ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች ሎት 1.

ስፋቱ 1350 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ አባይ ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አበቡ ደምሴ መካከል በመዝገብ ቁጥር 22625 ባለዉ

የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በተደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 የመሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ዋና

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ