Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2018

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6e4ab5f-02d1-4fb8-a07f-3f5f1f1008fa/open Lot Information

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 16, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/498ba3c6-1dc6-4402-9500-b24f21776139/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0281-2018-PUR Object of Procurement: (በድጋሚ የወጣ )

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: ለተማሪዎች መገልገያ የሚሆን አልጋ ና ሎከር ግዥ

Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc3d36e3-371b-472c-96fa-e486cead172d/open Reference

Ethiopian Federal Police: Procurement of Mining Mineral Identification Instruments

Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/046a96a2-cfe8-41ef-9a2f-6ae48cf6867f/open Reference

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የብስክሌት ጎማና ካላማዳሪ፣ የህንፃና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ግብዓት የሚያገለግል የሰብ ቤዝና ቤዝ ኮርስ ምርቶች መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃ፣ የቢሮ መሳሪያዎች፣ የህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና እቃዎች፣ የእስፓርት እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ 5 ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በ2ኛ ዘር በግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በ2ኛ

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በኩል ዲችና ካልቨርት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን

Ministry of Defense: Lot 14 Procurement for Pluming Supplies(EMA)

Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/41fa9d75-baba-4182-9f67-52361db6d533/open Reference