Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ መለያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር ልማት ቁሳቁስ (ለ3ኛ ጊዜ) እና ለዶሮ ቤት መስሪያ የሚያስፈልግ የግንባታ ዕቃ/ቆርቆሮና ሚስማር /ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 008/2018 ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ
ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለበልግ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እና የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ ቴሌኮም ፓወር ባንክ ለ FBB-WI-F, 12V/5V ኮንቨርተር ኬብል፣ ኦፕቲካል ፋይበር ክሌቨር፣ ፋይበር ስትራይፐር እና ፋይበር ክሌቨር ብሌድ (Power Bank for FBB-WI-F, 12V/5V Converter Cable, Optical Fiber Cleaver, Fiber Stripper and Fiber Cleaver Blade) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ethiotelecom(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፓወር
Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Hotel Service at Addis Ababa City
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d408fac6-8e70-4652-96b5-ec89eaa058ab/open Reference
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኮምፒዩተር እና ተዛማጅ፣ ፈርኒቸር፣ የምህንድስና መሳሪያ ቶታል ስቴሽን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች (ዘመናዊ ፓውዛ)፣ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት፣ የባህርዛፍ አጠና እንጨት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደባይ ጥላት ግን
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች እስከነ ዝርጋተው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡02
ኒዉ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2018 በጀት ዓመት ለምግብ አገልግሎት የሚዉሉ የፍጆታ ዕቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኒዉ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 2018 በጀት ዓመት በጨረታ
Kafa Forest Coffee Farmers’ Cooperative Union (KFCFCU) Invites Eligible Firms to Submit Bids for Financial Auditing Services
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. THIRD INVITATION FOR BID
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply Tight Fitting, Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DOE/EW/172/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ቁጥር ተቋ001/2018 ዓ.ም