Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የግንደ ወይን ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ በማክሰማ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የጽድ ዕንጨት በግልፅ ጨረታ ለአቅራቢዎች አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የግንደ ወይን ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ በማክሰማ ግቢ

የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር ዲስትሪክት በገነባው የአዘዞ -ጎንደር አስፋልት መንገድ ላይ የትራፊክ መስመሮችንና ልዩ ልዩ ምልክቶችን በቂ ልምድ ባለው ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማስቀባት ይፈልጋል

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders Through National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of 6-ton Forklift with Fork & Clamp

ethiotelecom(Jan 22, 2026) Floating Date: As of February 06, 2026 RFQ No. 4280734   Requirements 1. Ethio telecom invites all

የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፍርን የመጀመሪያ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ GC/BC የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፍርን የመጀመሪያ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ በቀለች ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙባረክ አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ 07 አይነት ግዥዎችን ሎት1. አውት

የቦታው ስፋት 261 ካ.ሜ. ላይ ያረፈ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ታዬ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ማሞ ኪዳነወልድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ