Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10.000 ቆርኪ (CROWN CORK) እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች እና የመኪና ጎማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና
Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service Agreement
Invitation for Bid Eka Kotebe General Hospital procurement of printing service agreement Lot Information Procurement Reference Number: EKGH-NCB-NC-0006-2017-BID-Re-bid-Re-bid Procurement Category፡ NonConsultancyServices Procurement Method: Open Market Type: National Procurement Classification፡
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ 2017 ዓ.ም Procurement Reference No:FHCE-NCB-G-0028-2017-BID Procurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of Procurement:በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ
Continue Reading ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሜ የወጣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ