Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/085e6c46-9d93-4939-8049-6ded8bc9b6cf/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ የፍሎረሰንት ላምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-EO-WASH-CW-2-2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-HO- WASH-CW-3 2018 በማእከላዊ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የእጅ ጓንት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b46a3937-93cd-4069-afac-3cfb499cfe85/open Lot Information
ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ጫማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6c6c03db-49de-429d-83e9-c7dfbb27d02b/open Lot Information
Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of Spare Parts
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/65306485-9707-4aa2-8ac4-740f61f09d9d/open Lot Information
Bule Hora University: Procurement of Furniture
Government (May 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5304b654-8a7e-42d2-b32f-af59b7c74e0f/open Invitation to
Oromia Health Bureau , Oromia Health Bureau: Procurement of ICT Equipment
Government (May 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c5b0217f-4a05-4242-8e1d-8fdc856e48b2/open Invitation to
Bule Hora University: Procurement of Stationary Materials
Government (May 14, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/283d5dc0-7d73-4525-98c2-a1fe51e7cf3c/open Invitation to
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ አቢጊያ ዮሃንስ /5 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አበባ ገ/ዮናስ ብሬ
The Sidama Bureau of Agriculture and Natural Resources Development Invites Eligible and Qualified Bidders to Submit Bids for the Supply of Agricultural Lime for Acidic for A Soil Reclamation for Bursa and Shafamo Woredas.
Addis Zemen (May 14, 2026) TENDER ANNOUNCEMENT THE SIDAMA BUREAU OF AGRICULTURE AND NATURAL RESOURCES DEVELOPMENT (hereinafter named as “the
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡ የጽህፈት መሣርያና ቶነር ግዥ(Stationary Materials and Toners)
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1dcdd7d-4db7-432e-a34d-77998dd73861/open