Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዲና ሱና እና በፍ/ባለዕዳ እነ ፋጡማ እሸቱ መካከል ስላለው
የቦታው ስፋት 493 ካ/ሜ ቤቱ ያረፈበት 414 ካ/ሜ ቦታው በጀርባው 7 ካ/ሜ Green Area የሚነካው ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ የመማሪያ ደብተር እና እስክሪብቶ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54dd2729-2d9e-4b46-b82b-373b49465f9f/open Lot Information
ወሎ ዩኒቨርስቲ: በድጋሜ የወጣ የመድሃኒት መደርደሪያ ሸልፍ ጥገና ስራዎች አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Accreditation Service፡ Procurement of Office Curtain /ሻተር/
Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/78aa44ce-9ad8-4272-9330-9db44af5d60a/open Reference
የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ማረሚያ ህዳር 15
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply Porcelain Floor Tile እና Skirting ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM171/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ
የሐረሪ/ህ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ማስታወቂያ ጨረታና ጥሪ የግንባታ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጀ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ የሚገኘው የቀለም፣ የፒቪሲ ታይልስ እና የቲንካን ጣሳ ፋብሪካዎችን ከ2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 15/04/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የአካባቢ ጥበቃ እና ደህንነት ጥናት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2018/01 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን
ሞሐ የለስላሳና መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በአለም አቀፍ ደረጃ በማምረቻ ኢንዱስትሪ የሚሆንና እውቅና ያለው ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ/RP (Enterprise Resource Planning) ሲስተም ተግባራዊ በማድረግ ጥቅም ላይ ለማዋል ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-Service 0001/2018 ድርጅታችን ሞሐ የለስላሳና መጠጦች
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል አገልግሎት ጽህፈት ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር SSNT-T588 የኢትዮጵያ አየር