Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/085e6c46-9d93-4939-8049-6ded8bc9b6cf/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: ለአንድነት ፓርክ የፍሎረሰንት ላምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-EO-WASH-CW-2-2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW-HO- WASH-CW-3 2018 በማእከላዊ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Livestock Development Institute፡ Procurement of Building Materials RAF (የግንባታ መሳሪያዎች ግዥ ሆለታ)
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f48f4941-312e-416a-8725-938c5ac26f4a/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Procurement of SERVER RAM /
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9eb8e64-8d53-4196-a060-1a2c318026b8/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies Radiant Warmers
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ecb32db5-5df0-4444-b98e-ffb2a864229d/open Lot Information
Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Stationary Materials
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f66cb8b1-f5b8-452b-a5b9-195302f3198d/open Lot Information
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 029/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች
Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Different Goods/service.
Fortune (May 10, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested
LEARN Logistics Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Different Materials
Reporter (May 10, 2026) Advertisement Invitation for Bid As per the Agreement to build the capacity of Addis Ababa University
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና ከኣዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ ከ900 በላይ ለሚሆነ የባንኩ የቀጠና ፅ/ቤቶች እና ቅርንጫፍ ባንኮች የጽዳት፣ የመልዕክተኛ እና ሻይና ቡና ጥቅል አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) ግልፅ ጨረታ የማስታወቂያ ጥሪ የጨረታ ቁጥር DBOT15725/20 ዳሸን ባንክ አማ በአዲስ አበባ እና ከኣዲስ አበባ ውጪ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/RE/021/2018) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት አመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ ዓይነት