Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Calibration and Maintenance Services for Surveying Equipment

Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-Bid ECO-20/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of Request for Proposal for Calibration and Maintenance Services

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 05/2017 የግዥው አይነት ሎት 1 ባለ 4 ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ ሎት 2. የዲጂ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና የ 2016 የታደሰ የንግድ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ  የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል  ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10.000 ቆርኪ (CROWN CORK) እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች እና የመኪና ጎማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች