Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሎት

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት፣ የሆስፒታሉን ህንፃ የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተቋራጮችን እንዲሁም የደህንነት ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም አስተዳድር ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1. የጽህፈትና ቢሮ አስተዳድር የሚሆኑ የፕሪንተር

የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf0ec7e3-c319-4c67-a784-a39b4e77c167/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0531-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የዋየር ሜሽን

Bahir Dar University: በድጋሜ የወጣ የዋየር ሜሽን ግዥ( ፔዳ ግቢ)

Government(Dec 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/101b179a-cf05-4fa2-a2c7-8062e906468f/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0046-2018-PUR Object of Procurement: Lot 77 Procurement of

Construction Management Institute: Lot 77 Procurement of Advertising /የታፔላ ግዥ/ Re Bid

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለተሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የማንዋል ህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የህትመት አገልግሎቱን አታሚ ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የምርጫ ማንዋል የህትመትአገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: NEBE/NCB/07/2018 የኢትዮጵያ ብሄራዊ

Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment Oxygen Plant Material

Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/495ac6e5-e0eb-4426-a5d1-9c02a375cfcb/open Reference

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የህሙማን ካርድ፣ የምግብ ቤት፣ የቢሮ መገልገያ እና የመኪና ዕቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ Lot 01 ልዩ ልዩ ያገለገሉ የህሙማን ካርድ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም የመራጮች ምዝገባ እና ስልጠና የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ለማከናወን የጭነት ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ኢቲሲኤል ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱ ለመኖሪያ አፓርትመንት የሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያበሜክሲኮ አካባቢ የመኖሪያ አፓርትመንትጨረታ ቁጥር ET/0010/0318 በአዲስ አበባ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታቁጥር 21/2018 ቁጥር 21/2018 የደህንነት ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ በመሆኑም

ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የስራ ደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለሕትመት ግብአት የሚውል የተለያየ ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ሰነድ ቁጥር ሜማ/5/3/2018 ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል