Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Lessan(Dec 20, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025)   1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Policy Study Institute: Procurement of Food Items

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/99f1bf31-7796-447e-8e68-cb9cb457ceae/open Reference

የደባርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ የማሰልጠኛ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ የማሰልጠኛ እና ለቢሮ  አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች

የማክሰኝት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስ መግዛት እንዲሁም ከሀምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም በጀት አመት ድረስ ያለውን ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ውስጥ የማክሰኝት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የህግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2018 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች

Ethiopian Water Technology Institute: Procurement Employee’s of Uniform

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1d1c2e75-fa75-4a3b-bea7-1d83802fbc24/open Reference

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዉ ጋር ዉል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ጽዳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2

Immigration and Citizenship Service: LOT 31 Procurement of Split Type Air Conditioner

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/450d27f3-fc62-4812-ae85-c7877e96c778/open Reference

የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የቧንቧ መገጣጠሚያና ቧንቧ ቆጣሪ እቃዎችን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)    በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም