Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24
ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ
የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/03028 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል
በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃዲድ ብረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2019 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ- ጅቡቲ ምድር
በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ
ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታቁጥር ግ-02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ
Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union (OCFCU) Invites Sealed Bids for the Supply, Installation, Erection, Commissioning, and Training of a Turnkey Project for a 10 Tons Per Hour Coffee Beans Cleaning and Drying Machine for Their Processing Facility in Kality, Addis Ababa.
Ethiopian Herald (Jul 25, 2026) INVITATION TO BID FOR OF COFFEE CLEANING MACHINE Procurement reference NumBER OCFCU09/2026 Oromia Coffee Farmers’
ቪዥን ፎር ኢትዮጵያ አሶሴሽን (Vision for Ethiopia Association) የ2026 እ.ኤ.አ የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዱን ብቃት ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የሂሳብ ምርመራ(ኦዲት) አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፎር ኢትዮጵያ አሶሴሽን (Vision for Ethiopia Association) በምዝገባ ቁጥር
ውብላንድ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ውብላንድ ኢንዱስትሪ እና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026
አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማእከል አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማእከል አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን