Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 24, 2025)   የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት ምክር አገልግሎት ግዥ ከባለስልጣኑ ፍቃድ ካገኘ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ለIPO Clinic የመጀመርያ ዙር

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   RE-INVITATION FOR BID TENDER REFERENCE NO. 003-2025 Addis Ababa City Administration Plan and Development Bureau is seeking qualified and

Addis Ababa City Administration Plan and Development Bureau is Seeking Qualified and Competent Bidders for the Provision of Consultancy Services for the Different Three Research Areas

Be’kur(Dec 22, 2025)   በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ ቤት በመደበኛ በጀቱ በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር

የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 15/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉም ሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

MSI Ethiopia Reproductive Choices Intends to Purchase Two (2) New Plug-in Hybrid Electric Vehicle (PHEV) Double-cabin Pick up 2025.

Reporter (May 20, 2026) INVITATION TO BID MSI Ethiopia Reproductive Choices is a non-governmental and non- profit making organization that

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ /ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ BMC MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 20, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ አ.ማ. ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ ፍላጎትን ላይ መሰረት ያደረገ የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) የሚያቀርብ ታማኝ አጋር ይፈልጋል፤ በመሆኑም የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) አቅራቢዎችን ለይቶ ለመቅጠር ይህን መግለጫ አውጥቷል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል

Reporter (May 20, 2026) እርማት ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2713 በገጽ 23 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ

The Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA)invites Eligible Submersible Water Pump Suppliers to Participate in the Bid Competition of Supplies and Installation of Submersible 7.5 and 9.2K Water Pump

የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የጥገና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/06/2026 የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WMAK-BMA‐2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ