Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲስ ላስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (imported Office Furniture) ማለትም፡- የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ የእንግዳ ወንበሮች፣ የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ ኢማ እቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ አዲስ ላስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች የተሰማራ መሆኑ ይታወቃል ከተሰማራባቸዉ ዘርፎች አንዱ ለሆነዉ አዲስ አበባ ለቡ አካባቢ ላስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ092/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች
ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
Yetebaberut Beherawi Petroleum S.C. (YBP) Invites Eligible Bidders to Lease a New B+G+4+T Mixed-use Building with a Total Built-up Area of 2,581.2 M2, Located Within the Ayertena Fuel Service Station in Addis Ababa.
Reporter (Jul 12, 2026) INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum S.C. (YBP) is a locally established petroleum company engaged in
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 77/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለፋብሪካ እና ተመሳሳይ አገልግሎት የሚዉል መጋዘኖች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የመጋዘን ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ 1. አቢሲንያ ባንክ አ.ማ.ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ላይ የተገለጹትን በዕዳ ማካካሻነት የወረሰውን
ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር
አቢሲንያ ባንክ አ/ማ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ/ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ
Development Bank of Ethiopia: Notification of Extension of the Bid Submission Date for Bid Ref. No. DBE/NCB/G/019/2025/26.
Reporter (Jul 12, 2026) Development Bank of Ethiopia Extension for Bid submission Date Bid Ref. No: DBE/NCB/G/019/2025/26. It is recalled