Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት፡-  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የሕትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን በግልጽ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/582d4aad-b260-4509-b50d-28b4ff20325c/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-W-0022-2018-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ Lot-2 Staff

Aksum University: ድጋሚ የወጣ Lot-2 Staff Residence Communal Kitchen and Fence Work at Shire Campus

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የኤሌክትሮኒከስ፣ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ፣ ሎት 2 የይ/ዴ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት

በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የእስክሪንና ሳውንድ ሲስተም

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ—ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ ኢአጽ/ግንአዳ/006/2018

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢውሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ

Mercy Corps is Seeking a Service Provider to Conduct Trainings Focused on Digital Innovations in Addis Ababa and Sheger City in Ethiopia

Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Reference: ET01/PR159679/2025 Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit and non- governmental international humanitarian

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/010/2018       ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWN-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባታ ይፈልጋል

የባ/ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በአፈ/ከሳሽ 1. አቶ ተመስገን አበበ እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ሸጋው

በኮየ ፈጬ ብሎክ 620 ለጋራ መኖሪያ የተገነባን ባለ ሰባት ወለል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግድግዳ ቀለም ማስቀባት ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራችሁት ሙያተኞች ኮንትራክተሮችን ስራውን እንድትሰሩ ይጋብዛል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግድግዳ ቀለም ቅብ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ላስቆፈረው የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ከ 115 m Total Head (H)፡ ላይ 6 L/sec Discharge Capacity ያስጡ የኤሌክትሪክ ሰብመርሰብል ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና