Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእስቶክ ምዝገባና ሪፖርት ማቅረብ አገልግሎት የግዥ መለያ ቁጥር የእሥ/06/2017 የሀዋሳ ከተማ

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከ2006 በጀት ዓመት ጀምሮ እስከ 2013 በጀት ዓመት ድረስ ያለውን በድርጅቱ የተንቀሳቀሰውን ንብረት በውጭ የሂሳብ አዋቂዎች የእስቶክ ምዝገባና ሪፖርት የማቅረብ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Reporter(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref. No. DBE/NCB/G/012/2025/26 (Re bid)

Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Procurement of Supply, Installation & Commissioning of Sound Proof Generators for Various DBE Districts/Branch Offices

Addis Zemen(Dec 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የቁም ባህር ዛፍ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ‐02/2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሰሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት

ኢኮስኮ ራይዚንግ ሆንግፋ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጎማን መልሶ መጠቀም ቴክኖሎጂን ሥራ ላይ በማዋል ጎማዎችን በመፍጨት እና የተለያዩ ግብዓቶችን በመጠቀም ለሕፃናት መጫዎቻ፣ ለጂም ቤቶች፣ ለእግረኛ መንገድና ለተለያዩ ስፖርታዊና የመዝናኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የራበር ምርቶችን ማለትም Rubber Tiles (Dog Bone), Interlock Playground እና Flat Playground (Standard Rubber Tile) በተለያየ ቀለም ዓይነቶች በከፍተኛ ጥራትና የአገልግሎት ዘመን እያመረተ የሚገኝ ሲሆን፣ ምርቶቹን ለአከፋፋዮች በጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት ውል በመፈራረም ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Roads Administration Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for Construction Works of Fiche Gohatsion Overlay and Rehabilitation Project Contract 3: Km 103+600  Km 177+147.

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (Inflight Catering)፣ ለስካይላይት ሆቴል እና ለሠራተኞች ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል ነጭ የስንዴ ዱቄት (white Wheat Flour) ምርት ከሚያመርቱ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፣ ቆርቆሮዎች፣ ንቃይ የብረት በርና መስኮቶች፣ የሕንጻ መሳሪያዎች፣ የጽኅፈት መሳሪዎች እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

SNV-Ethiopia Country Office Would Like to Float a Tender for Interested, Eligible & Competitive Bidders for the Provision of a Milk Dispenser Can, Automated Yoghurt Dispenser, and Alcohol Gun.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPPDS/NCB/008/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት