Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0010/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 09/2018 የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፡ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አዳዲስ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fc66a6b0-a920-4c31-8177-45a4a8d5ce1b/open Reference Number: DKU-NCB-G-0051-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DKU-NCB-G-0007-BID-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Debark University፡ Lot 23 Procurement of Tourism and Hotel Electrical Equipment
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልገሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ዲጅታል ካሜራ ከነ ሙሉ መለዋወጫ ጋር እና ለስብሰባ አዳራሽ የሚሆን ሞንታርቦ ሚክሰር ከነ ሙሉ መለዋወጫ ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር : 005/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ
በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የግንደ ወይን ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ በማክሰማ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የጽድ ዕንጨት በግልፅ ጨረታ ለአቅራቢዎች አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የግንደ ወይን ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ በማክሰማ ግቢ
የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) የ2ኛ ዙር ለሶስተኛ ጊዜ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደም/ከ/መ/ል/05/18፤ የጨረታ ዙር 2ኛ (ለሶስተኛ ጊዜ)፤ የጨረታ አይነት
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር ዲስትሪክት በገነባው የአዘዞ -ጎንደር አስፋልት መንገድ ላይ የትራፊክ መስመሮችንና ልዩ ልዩ ምልክቶችን በቂ ልምድ ባለው ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማስቀባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 21, 2026) ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ መለያ ቁጥር GN-022/2018 የመንገድ ላይ የትራፊክ መስመሮች መቀባት የአገልግሎት ግዥ የኢትዮጵያ መንገዶች
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders Through National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of 6-ton Forklift with Fork & Clamp
ethiotelecom(Jan 22, 2026) Floating Date: As of February 06, 2026 RFQ No. 4280734 Requirements 1. Ethio telecom invites all
የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፍርን የመጀመሪያ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ GC/BC የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፍርን የመጀመሪያ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ በቀለች ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙባረክ አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ 07 አይነት ግዥዎችን ሎት1. አውት