Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/11/2018(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች/ Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:- ጨ 17/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡ የፕሪንተር ቀለም፣ በድጋሚ የወጣ ክልል አቀፍ 6ኛ እና
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 ዓ.ም ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ። የተጫራቾች መመሪያ በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ
የአራት ኪሎ ስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መስያ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (አ.መ.ሎ.ቢ) የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎችን ለ2018 ዓ.ም በጀት ለሚያካሄደው የመንገድ ጥገና ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኦ.መ.ሎ.ቢ 24/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (አ.መ.ሎ.ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የኮንስትራክሽን ማሸነሪዎችን ለ2018
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ፈጽመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸው እንደተተው የተቆጠሩና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ መሠረት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-23/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የከ / ው / አ/ል/ቢሮ/ ግ/ጨ 03/2018 ዓ.ም በዚህ መሰረት : የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ
Oromia Development Association (ODA) Invites Eligible Bidders for the Procurement of a Microsoft Office License and Electronic Materials.
Addis Zemen(Jan 30, 2026) NOTICE FOR INVITION TO RE-BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቢሮ ቋሚ እቃዎች እና ፈርኒቸር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/80e258a2-8bb8-41c7-9b20-f7739fda7ee7/open Reference
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute፡ Procurement Of Bread/ለተማሪዎች አገልግሎት ዓመታዊ የምግብ ግብዓት የሚቀርብ ዳቦ ግዥ/02/
Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/68be55e8-2c2d-4706-a4f9-860e046c0569/open Reference
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ የጨረታ ቁጥር DCE /SF/211/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለ 40 ጫማ ኮንቴነር መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ፀጋዬ ያረጋል እና በአፈ/ተከሣሽ ናንቶንግ ኮንስትራክሽን ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር