Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ(ለ2ኛ)ጊዜ የወጣ የመንገድ ስራ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት በጣርማ በር ወረዳ በደ/ሲና 02 ቀበሌ ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ ስራ እና ጠረጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ  ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Feb 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Airlines Group Invites Competent and Qualified Grade Three (3) and Above General or Building Contractors for the Construction of Security Fence at Assosa, Hawassa and Jinka Regional Airports

በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር -ፈ/ህ/አጠ/ስፔ/ሆ-001/19 በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት አጠቃላይ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የDC-4 ያልተነጠፈ የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ፕሮጀክትን በዲዛይን ግምገማ እና ግንባታ(Design Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project) የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 26, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ከወ/ሪት ፅዮን ጌታቸዉ የዳቦ

በሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ፍ/ቤት በ500 ካሬ ሜትር ላይ ያለውን የመኖሪያና የኪራይ ቤት ቤትና ቦታ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 26, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ላቀች በጋሻው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማሚታ የኋላሸት መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአየር ማረፊያ ማስተር ፕላኒንግ እና የመሬት አጠቃቀም ጥናት የምክር አገልግሎትን ደረጃ 1 የመንገድ ወይም አጠቃላይ አማካሪ የሆኑ የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የማሽን ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

UNICEF is Seeking Proposals to Establish a Long-Term Agreement (LTA) for the Provision of Human Resource Management, Financial Management, and Travel Arrangement Services for Third Party Contracted Personnel (TPCP) in Ethiopia.

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል