Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 26, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ የአዴት ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ፤ ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ ፣ ሎት2 የህትመት ውጤቶች ፣ ሎት3. የፅዳት እቃዎች፣

በአብክመ ጤና ቢሮ የአዴት ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት

የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች:- የተጨማሪ እሴት ታከስ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ተሽከርካሪዎችና መሣሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ዓይነት ያላቸው ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ministry of Defense: Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca5a3864-99d8-4926-a63a-4084b0db0fcf/open  Invitation to

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ፅ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገንደውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ

በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የስልጤ ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሼድ ግንባታ በዘርፉ የተደራጁ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የስልጤ ፈይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሼድ ግንባታ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. በስርጭት በሚዲያ ቴከኖሎጂ ማማከር ስራ እና በሚዲያ ባለሙያዎች ስልጠና የተሰማራ ሲሆን የ2018 (2025/26) በጀት ዓመትን ጨምሮ ለ3 ዓመታት (ከ2025/26 እስከ 2027/28) የሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን የጽህፈት መሣሪያ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የህንጻ መሳሪያ ግዥ እንዲሁም የአዳራሽ ወንበር ጥገና አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል