Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት አንተነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/100941 በ2/10/2017ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/103723ዓ.ም

የቦታ ስፋት 336 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 45/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሸከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026)  የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታ ስፋቱ 99.04 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፍሬህይወት አንዳርጋቸው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ከተማ ትሳሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጭስ ማስወገጃ ሥርዓት የማጽዳትና የጥገና አገልግሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ የስካይ ላይት ሆቴል የጭስ ማስወገጃ ስርዓትን የማፅዳትና የጥገና አገልግሎት በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

The Ethiopian Orthodox Church Development and Inter Church Aid Commission (EOC-DICAC) Invites Bids for the Procurement and Distribution of Golf Umbrellas with Eight Logos Printed for Village Health Leaders (VHL) Across 28 Woredas in the Amhara Region.

MELCA-Ethiopia is Re-advertising for the Procurement of 12 Teff Threshing Machines, 3,600 Pic Bags (hermetic/airtight Storage), and 12 Needle Pro Moisture Testers.

Reporter (Sep 09, 2026) (Re-Advertised)BID ANNOUNCEMENT FOR THE PROCUREMENT OF TEFF THRESHER (QTY -12PCS), PIC BAG (QTY- 3,600 PCS) and

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የተለያዩ የIT እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 09, 2026) የተለያዩ የIT እቃዎች ድጋሚ የወጣ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ HBSCITEQUIPMENT/01/0001/26 የተለያዩ የIT እቃዎች ግዢ ጨረታ

Healing Hands of Joy (HHOJ) is Seeking a Qualified Consulting Firm or Team to Conduct an End-term Evaluation of the Project ‘A New Start for Women in Wolaita Fistula Survivors Create Prospect’ Implemented in South Ethiopia.

Cooperative Bank of Oromia S.C. Invites Eligible Suppliers to Participate in National Competitive Bidding (NCB) for Three Specific IT Requirements: SD WAN Expansion (Re-bidding), Enterprise AI-Augmented IT Asset Management Solution, and Enterprise Backup, Archival and Recovery Infrastructure Solution and Support Services.

አሐዱ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት አውጥቷል

Reporter (Sep 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት የመያዣ ንብረቶችን በሐራጅ