Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 15, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Government (Jul 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/75614957-4f76-40e4-8da4-b1a63a783cea/open Reference Number: DKU-NCB-NC-0099-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DKU-NCB-NCS-0009-BID-2018 Procurement Information Procurement Type:
Debark University: Procurement of ICT Infrastructure for Smart Class
2merkato.com (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-02/2019 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/63cc67e6-3bfa-487c-bc0e-ff41f895e7a4/open Lot Information
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኮምፒዩተር፣ የፕሪንተር ቀለሞችና የደንብ ልብስ፣ የቢሮ የአዳራሽ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና
የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት/ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የ2019 ዓ.ም አንደኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2019 በጀት
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ ቋሚ ንብረቶችን የተማሪ የብረት አልጋዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የተማሪ ወንበሮች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ያገለገሉ እቃዎች የጨረታሰነድ 001/2018 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ኬሚካል እና ፀረ-ፈንገስ ኬሚካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/16/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች፣ ፀረ–አረም ኬሚካል
አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት
Hawassa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80f62ca8-0787-45e7-8c22-67b4013c1ca4/open Lot Information