Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ddd015f6-f44e-40a2-a644-ff08e0c6cf76/open Lot Information

The Delegation of the European Union Invites Eligible Bidders for the for Expression of Interest: Supply of Electric Vehicle for the European Union Delegation to Tanzania

2merkato.com (Aug 11, 2026) Call for expression of interest: Supply of electric vehicle for the European Union Delegation to Tanzania 

175 ካ.ሜ G+2 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Stationary Materials (የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ቀለሞች ግዥ)

Government (Aug 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc7c8cbc-9fcb-45c9-94ec-37806cf05b09/open

የሆለታ ኤጄሬ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል፤ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎችን፤ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፤ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት ዋጋ፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮ መካኒካል፣ የመኪና ጎማ፤ (የመኪና ጥገና፤ ሞተር ሳይክል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችና የውሃ ጥራት ዕቃዎች የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ለገሰ ወርቁ እና የፍ/ባለዕዳ ናሽናል እሴት ማኔጅመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው

Modern East African School Share Company, Located in Oromia Regional State, Shaggar City, Burayu Sub-city, Invites Bids for the Procurement of Stationary Materials, Office Supplies, Electronics, and Sport Materials for the 2019 Ethiopian Academic Year (Reference No. MEAS/1165/18).

በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክቴር መስሪያ ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ስለምንፈልግ በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክቴር መስሪያ ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ስለምንፈልግ በጋዜጣ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019