Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚገኘውን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በማከራየት ለሠራተኞቹ የመስተንግዶ አገልግሎት እንዲሰጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመ ማጨ/001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በት/ቤቱ

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in the Invitation To Bid for The Bucket, Plastic, w Lid, Blue, Green, and Red, 15L

INVITATION TO BID Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ

በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት  ሎት

አመልድ ኢትዮጵያ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያና መክፈቻ ቦታን ማስተካከያ አድርጓል

ማስተካከያ ድርጅታችን አመልድ ኢትዩጵያ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ ለመፈጸም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 13/11/2016 በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ORDA/NCB/PG/14/2024

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሸሚዙ እጅጌ ሙሉ) ካኪ (ኮተን) ቀለም ቁጥር 270 ፣ የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው ፣ ጫማ (Shoes for Security) ቁጥር 270 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብሶች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የተለያዩ ህትመቶች ፣ የመስተንግዶ አገልግሎቶች እንዲሁም የግንባታ ስራዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል