Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations World Food Programme (WFP) Invites Qualified Local Companies to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Provision of Pest Control, Fumigation, Spraying, Rodent, and Termite Control Services in WFP and Cooperating Partners’ Warehouses Across All Regions of Ethiopia.

የቦታው ስፋት 41.96 ካ.ሜ. የሆነ ስቱዲዮ ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መዝገቡ ማንደፍሮ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤፍሬም ማንደፍሮ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮንስትራክሽን ግብዓት፣ የሲሚንቶ ማጓጓዝ፣ ለቁፋሮ አገልግሎት የሚውሉ ሀመር እና ቢቶች፣ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እንዲሁም የአልትራሶኒክ ፊቲንጎች (ultrasonic Level Transmitter) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

The Federal Ministry of Agriculture, with Support from the World Bank, is Seeking Expressions of Interest from Qualified Consulting Firms to Conduct a Comprehensive Identification, Documentation, and Evaluation of Climate-smart Technologies (CSTs) and Best Practices Across Crop, Livestock, and Natural Resource Management Systems in Ethiopia.

Beza Posterity Development Organization (BPDO) Invites Eligible Printing Agencies to Submit Financial Proposals for the Printing of Promotional Golf Umbrellas to Advocate for Health Security Activities Implemented in the Amhara Region.

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WSSF/SALES/01/2026 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ የተጋቡ

በኢትዮጵያ መንግዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2018 በኢትዮጵያ መንግዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ

Kombolcha Textile Share Company is Inviting Eligible Bidders for the Purchase of Fine Maize Flour.

The Reporter (Jun 27, 2026) Invitation for BID Ref. No. WVD-34/2018-09 Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested

ኅብረት ለበጎ የኢትዮጵውያን በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኢ.አ የ2018 ዓ.ም. ላለው የአንድ ዓመት ጊዜ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 27, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኅብረት ለበጎ የኢትዮጵውያን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ