Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007
ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቧንቧ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14287389-d7fd-4876-aa2d-01c2b397522d/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Fingerprint Software Maintenance Service
Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ የቶነር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/23f88820-f592-4309-8dfe-5400febef50c/open Lot Information
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ባለ ሃምሳ ሉክ ደብተር (የፕላስቲክ ሽፋን የሌለው) (በቁጥር) እና ሰማያዊ ብዕር (በቁጥር) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Kaza Capital Goods Finance Business S.C. (KCGFB S.C.) Intends to Procure an Audit Service
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT OPEN BID Kaza Capital Goods
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር የተለያዩ የፅህፈት እና የት/ት መርጃ እቃዎች፣ የተለያዩ የህሙማን ማገገሚያ ወተቶች፣ ፈሳሽ ጁሾች እና የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ የቀላል መኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– የ105ኛ ኮማ/ክ/ጦር ግ.ጨ01/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በድርጅታችን በሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ጉዳት የደረሰባቸውን 5 ባለ አርባ ጫማ እና 13 ባለ 20 ጫማ በድምሩ 18 የተጎዱ ኮንቴይነሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ የኬ ስፓን ሼድ (K SPAN SHADE) እና ያገለገሉ
ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተቋሙ ክፍሎች ዕድሳት የተበላሹ ኤሲዎች እና ፋኖች ጥገና እና አንድ አምስት በስምንት የሆነ ሚኒ የችሎት አዳራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ከደረጃ 7/BCGC እና ከዚያ በላይ ያለ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተቋሙ ክፍሎች ዕድሳት የተበላሹ ኤሲዎች