Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bonga University፡ Procurement of Tyre

Government (Aug 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/27847922-eed9-4346-b199-3637e7c17c35/open Lot Information

በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው

በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 269.5 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሸዋዬ ሰኚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢደኤ ሰኚ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥና የጥገና ስራዎች በሎት ከፋፍሎ በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግዥ እና በአገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል

አከይ ኦንፎ ዴፋቮሪዜ የተባለው አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አከይ ኦንፎ ዴፋቮሪዜ የተባለው አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እቃዎች፤ የግብዣ አገልግሎቶች የምግብ ግበዓቶች፣ የህትመት አገልግሎትና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል መሳሪያዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት 2019 የጨረታ መመሪያ በኢሉአባቦር ዞን ሐሉ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጫት ቀረጥ ስራውን ለማከናወን ተሽከርካሪውን ከነጭነቱ የሚጭን ዘመናዊ የምድር ሚዛን እና ለጫት ቀረጥ ኬላ ላይ የሚገጠም CCTV ካሜራ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል አርት ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/001/2019 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት