Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

Medecins Sans Frontieres Holland / Ethiopia Mission Invites Bids from Contractors of Grade 6 (GC) or Grade 5 (BC) for the Construction of a 250.6 M2 Neonatal Care Unit in Kule Refugee Camp, Gambella National Regional State.

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of Executive and Medium Diary, Desk Calendar, and New Year Postcards.

Reporter(Jan 25, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid (NCB) Bid Ref. No.DBE/NCB/G/MC/003/2025/26 1. Development Bank of

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ እና የመኪና ዲኮር ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሰራተኞች ለአንድ አመት የሚያገለግል የላብራቶሪ የዱቤ ሕክምና አገልግሎት ብቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር/ኢኢግልድ-002/2018 የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሰራተኞች ለአንድ አመት የሚያገለግል

ቢፍቱ ብራ ፎር ሂውማኒቴሪያል ኦርጋናይዜሽን ዓመታዊ ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ዓመታዊ ኦዲት ስለማሰራት ማስታወቂያ ቢፍቱ ብራ ፎር ሂውማኒቴሪያል ኦርጋናይዜሽን Biftu Bira for Humanitarian Organization (BB4HO) መንግስታዊ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት

CARE Ethiopia Invites Bids for the Procurement of 3,198 Goats (1,599 Male for Fattening and 1,599 Female for Reproduction) with Transportation to Each Kebele and Feeding During a 10-21 Day Quarantine Period.