Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Welthungerhilfe Invites Licensed Companies to Bid for the Supply of Medication Drugs and Equipment

Reporter(Jan 25, 2026) INVITATION FOR BID Welthungerhilfe is one of the biggest development organizations in Germany with development and relief

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter(Jan 25, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን

Ethiopian Food and Drug Authority፡ Procurement of Different Car Maintenance and Service

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8ff18e35-f3d7-44be-9cd4-e50d0041b990/open Reference

Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Laptop & Color Printer

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2d0c5563-9258-451c-bc43-44e56aeb6cdb/open Reference

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 የካ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የትምህርት መፅሀፎች እና የደንብ ልብስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Women Development and Reliance Organization (WDRO) Invites Qualified Audit Firms to Submit an Expression of Interest to Conduct the 2025 Organizational External Audit.

Capital(Jan 25, 2026) EXPRESSION OF INTEREST (Eol)External Auditor for 2025 Organizational Audit  Women Development and Reliance Organization (WDRO) is a

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት አሸዋ፣ ጠጠር፣ ግንብ ድንጋይ፣ ሀርድ ኮር፣ ሰሌክትድ ማቴሪያል እና ፑሚስ ከነትራንስፖርቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የግንባታ ግብዓቶች ከነትራንስፖርቱ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

Save the Children International (SCI) Invites Qualified Suppliers to Submit Bids for the Supply and Delivery of Supplementary Animal Feeds for its SC South Korea Project in Somali Region.

Capital(Jan 25, 2026) INVITATION TO TENDERFor the supply of Supplementary Animal Feed Tender Reference – SCI-ET-2026-001 Save the Children International

የሄጦሳ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በ2018 ዓ.ምለአርሶ አደሩ የሚቀርበውን የተለያያ የአፈር ማደበሪያ ኢተያ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ለስሩ ለሚገኙት መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል