Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ
በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 58/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
EMWACDC Invites Qualified Audit Firms to Submit Bids for Auditing its Accounts for the Budget Year July 08, 2025, to July 07, 2026.
Reporter(Jan 25, 2026) INVITATION TO BID Bid Number: 005 EMWACDC, a legally registered national non-governmental organization, established in 1995, would
ፍሪ ኤል ኢትዮጵያ እርሻ እና ማቀነባበሪያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፍሪ ኤል ኢትዮጵያ እርሻ እና ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
ሕዳሴ ቴሌኮም አከሲዮን ማህበር ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ ጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/01/2026 1. ሕዳሴ ቴሌኮም አከሲዮን ማህበር ዴስክቶፕ
Habitat for Humanity Ethiopia (HFHE) Invites Bids for Accident Coverage Insurance Services for Local Volunteers Working on a Housing Construction/renovation Program in Dire Dawa and Addis Ababa
Reporter(Jan 25, 2026) INVITATION TO TENDER PROVISION OF ACCIDENT COVERAGE INSURANCE SERVICES FOR LOCAL VOLUNTEERS WORKING IN HOUSING CONSTRUCTION RENOVATION
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medicine
Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/097ba9a9-e827-4ed1-8760-627a5c553913/open Reference
The ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of a Submersible Pump for Janamora Woreda, Gasahjagrie Kebele, North Gonder Zone.
Reporter(Jan 25, 2026) Invitation for Open Bids Bid No, ORDA /NCB/PG/22/2026 1. The ORDA Ethiopia has with supply and installation
Bank of Abyssinia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Furniture
Reporter(Jan 25, 2026) Invitation to National Competitive Bid (NCB) Bank of Abyssinia would like to invites eligible bidders to submit
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 08/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የእርሻ መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ARARI 02/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የእርሻ መሳሪያ