Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ግ/ቤት ደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ትዕግስት አበባየሁ እና በአፈ ተከሳሽ አቶ አየለ ከበደ መካከል ስሰላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ethiotelecom (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope.) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ሞተሮች (Vibrator Motor, Motor 380 1500rpm, Over Head Crane Trolley Sten 2 Speed, Timing Belt, Mechanical Clutch, Magnetic Clutch, Resin Valve, Catalyst Valve, Chemical Pump, Resin Pump, Cutting Blade, Selector Switch, Remote Control, Seal Different Size & Current Collector) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የጨረታ ቁጥር፡ አቤሜኢ/ ሰቼማ/
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የመኪና ጎማ፣ ጌጣጌጥ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የዲጅታል ሳይኔጅ/Digital Signage/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EU-PPM/14/2018(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የዲጅታል ሳይኔጅ/ Digital
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን