Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Aug 21, 2026) Re-Bid Invitation for Consultancy Service: Bid Announcement No. 03 Background Ethiopia’s biodiversity faces severe and ongoing threats from habitat loss, inadequate management of protected areas

The Ethiopian Biodiversity Institute (EBI) is Seeking a National Consultant Firm to Develop Community-led Resource Management By-laws and Training Materials, with a Focus on Gender Equity and Women’s Participation in Decision-making.

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን

ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of Submersible Pumps for Janamora Defer Wonz Water Supply Project, Divided Into Lot 1 and Lot 2.

The GIZ- Country Office is Looking for a Local Company Who Are Eligible to Participate in this Public Bid and Are Requested to Submit Their Proposals for National Rural Land Administration Information System (NRLAIS) Training.

Pharmacure Plc Invites Contractors with Grade I Water Well Drilling Licenses to Submit Proposals for Drilling a 350±20%Mt Deep Water Well and Installing a Water Supply System at its Compound Near Summit Adjacent to Pepsi Factory in Addis Ababa.

Vision Fund Micro Finance Institution S.C Invites Sealed Bids for a Training Service Provider/Consultant for 10 Days.

Reporter (Mar 25, 2026) Invitation for bid for the Procurement of Training Service Provider/Consultant/ on Risk & Compliance Vision Fund

Development Expertise Center (DEC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Non-Food Item (NFI) Kits to Support Vulnerable Communities.

Reporter (Mar 25, 2026) INVITATION TO BID Supply of Non-Food Item (NFI) Kits Development Expertise Center (DEC) invites eligible and

ኬኬ ኃ.የተ.የግ.ኩባንያ ባለ 4 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ አጠናቆ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ ሕንፃውን ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያየሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ኬኬ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ቀደም ሲል የከተማዋን ማስተር ፕላን በጠበቀ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 8/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ