Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017

የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc6842f0-7e31-4623-ba4d-0e56a37424b7/open  Invitation to Bid Procurement of Catering Services Procurement Reference No: FTVETI-NCB-NC-0001-2019-BID-Open-Re-bidProcurement Category:

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Procurement of Catering Services

Reporter (Aug 12, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን

አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም

በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሰ/ተቋም በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትከልቶች፣ እንቁላል እና የበሬ ስጋ፣ የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ ቶርሽን ጫማ፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ሸራ ጫማ ግዥ በማስፈለጉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አልማኮን ሕንፃ ኮንስትራክሽን ተቋራጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለኩባንያው አገልግሎት የሚውል ኤክስካቫተር ክእነ ጃካሀመሩ (Chain Excavator with Jack Hammer) አቅራቢዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የማሽነሪ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አልማኮን ሕንፃ ኮንስትራክሽን ተቋራጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለኩባንያው አገልግሎት የሚውል ኤክስካቫተር

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ደረቅ መፀዳጃ ቤት እና ሴፍቲክ ታንከር ግንባታ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ደረቅ መፀዳጃ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c9cf195-d8c2-4d78-b67e-0ab313ec0ceb/open Lot Information

Alert Comprehensive Specialized Hospital፡ Procurement of Sofa Chair & Coffee Table

Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c21e823c-9a0e-4b1f-8d05-9589f70c3592/open Lot Information

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፅዳት እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፅዳት እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል