Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 02/2019 ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Sep 17, 2026) Correction on INVITATION FOR RE-BID (IFB) It is known that Alle woreda agriculture and land office advertised invitation for re-bid (IFB) with IFB No:- Alle/KfW-SLM-IV/NCB/WMAAL/570/2026

The Alle Woreda Agriculture and Land Office Would Like to Issue a Notice of Correction.

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Menorah Trustees Community Service Invites Certified Audit Firms to Submit Proposals for the Statutory Audit of Their Accounts for the Fiscal Year Ending December 31, 2025.

Addis Zemen (Apr 27, 2026) INVITATION TO BID EXTERNAL AUDIT SERVICES Menorah Trustees Community Service invites eligible and certified Audit

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለAI (ሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል) ፕሮጀክት ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

National Rehabilitation Commission፡ Procurement of PVC Id Card

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad47e4eb-f013-4011-9258-80eb623e7f6f/open Lot Information

የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችና አልባሳት ዕቃዎች እንዲሁም የስፖርት ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ደብረኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ መሰረዝ ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) የተሰረዘ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ር ቡድን ለደብረ ኤልያስ ወረዳ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር እና እስካነር ዕቃዎችን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ 04/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የአየር ንብረት አያያዝ አፈፃፀም ፕሮግራም

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ የቢሮ መገልገያ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች (ሰርቨር) እቃ፣ Fire Wall & የተለያዩ የጅኦሎጅ የማዕድን የመስክ ጥናት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል