Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) INVITATION TO RE-BID To: All contractors of category GC-4/BC-3 and above with license valid for work service from concerned organization. the year 2018 EC and can
Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.
Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኢሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የድርጅቱን ፍላጎት በመመልከት
ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን አና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይቻላል ምናየ መካከል ባለዉ ገንዘብ ክርክር
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ አብየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ አስተዳዳር ጽ/ቤት ለግንባታ እቃዋች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ስሚንቶ ቲፔስ ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ አስተዳዳር ጽ/ቤት
World Vision International Ethiopia (WVIE) Invites Eligible Bidders for Office Cleaning Services
Bekur (May 18, 2026) To: All Eligible Office Cleaning Service bidders World Vision International Ethiopia (WVIE) Field Coordination Office 4
በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ G+1 ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት1. G+1 ቢሮ ግንባታ መሃንዲስ ባወጣዉ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሳንጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሳንጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.
የአዊ ብሔ /አስ/ከፍ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሙላት አበራ እና በአፈ/ተከሳሾች አጉማስ አየነው መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርከር ጉዳይ
የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አትርሳው አለሙ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አስማረ ከበደ (5) ሰዎች፤ 1.አቶ አስማረ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውኃና ኢነርጅ ቢሮ በመንግስት ኢመርጀንሲና በዩኒሴፍ የበጀት ድጋፍ በክልል ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር አብክመ/ውኢቢ/ግጨ/ዕግ/ቁጥር-005/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውኃና ኢነርጅ ቢሮ በመንግስት ኢመርጀንሲና በዩኒሴፍ የበጀት