Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት በ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን። Lot 1) የ(TVS) ባጃጅ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት
ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/012/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
Continue Reading ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) Rehabilitation/construction of Water Schemes (two Hand Dug Wells) እና Construction of Solid Waste Disposal Pits ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያBID No: FIDO/0042/2024 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ