Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 14, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ መሰረት ለሽያጭ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ በኢስተርን
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን(ዱከም) የሚገኝ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና ዕቃዎችን ማለትም Used Fully Electric Socks Knitter Machine Used Computerized Knitter Fully Computerized Socks Knitting Machine) Used 3-Phase Electronic Voltage Stabilizer (voltage Regulator): Used Screw Compressor and Used Refrigeration Compressed Air Drier ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f6e6e41a-1f81-449a-ae8b-ba5cd816c594/open Lot Information
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የራም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense፡ Procurement of Food and Beverages
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/063cc369-b879-4bf6-9ece-75cdd23321b7/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Pot /bag/sharp354
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3d0a1402-2c79-4358-88a1-49d8e52d06fe/open Lot Information
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ የእጅ ባትሪ ትልቁ 240v ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f85fcd6c-93df-45b1-bacd-cf9e45576d96/open Lot Information
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት፣ የመኪና ጎማ፣ የፋብሪካ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አገልግሎት
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከUNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከUNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የልዩ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ብረታ ብረቶችን፣ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ ምሶሶዎች፣ ባዶ በርሜሎች፣ አሮጌ ትራንስፎርመሮች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ንብረቶች የሆኑ ብረታ ብረቶችን፤
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፀሐይ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ እልፍነሽ ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ MSF/LP/05/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three Winding /col) ትራንስፎርመሮች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር –ሻ/ሽ/ሪ-4499/18 የኢትዮጵያ ኤሴክትሪክ አገልገሱት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three winding /col)