Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባ/ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት ስፋቱ 300 ካ.ሜ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አወቀ ከፌ (13 ሰዎች) እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ገ/ስላሴ አሻግሬ መካከል
የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ በሐሮ ደንበል ዳር ያለውን የዩኒቨርስቲውን ካፍቴርያ በማከራየት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች፣ ለአከባቢው ማህበረሰብ እና ለተለያዩ ስልጠና የሚመጡ ሰልጣኞች ወይም እንግዶች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ለማቅረብ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላችውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ በሐሮ ደንበል ዳር ያለውን የዩኒቨርስቲውን ካፍቴርያ በማከራየት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች፣ለአከባቢው ማህበረሰብ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ለማሰራት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ
የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም. ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች /እስቴሽነሪ/ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፤ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ግዥ እና ስፌትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በወረዳው ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ከፊል አላቂ እቃዎች እና ታብሌት እና ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/001/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ደካማ የመኖሪያ
በኢሉ-አባቦር ዞን የዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚክ ትብብር ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የህትመት አገልግሎት ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የህትመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3