Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 12, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የቀበሌ የገበሬ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 20/2018 ዓ/ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢትርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጅክት በሚቀርበው ዝርዝር መሰረትበግልጽ ጨረታ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– 1. በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው ተቋም የተመዘገቡና

የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር ዩኒት ከማዘጋጃ ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ውል መኖሪያ በቁጥር 44 ቦታዎች በልዩ ለድርጅት በድምሩ 41 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይውድ (ሳፋሪያን) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (RefNo. TISC/HRPA/017/2026) ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች

Addis Ababa University፡ Procurement of Furniture

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12842619-05bb-4038-afa3-35a33c6d2622/open Lot Information

The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission: ቪ ቅርጽ ሹራብ እና ጓንት ግዥ 2018

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29a02df7-9f3c-4805-9b5b-af85c5db5945/open Lot Information

Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of Spare Parts

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a04d1f57-3968-4bf4-8add-712249a9e5a9/open Lot Information

Ministry of Industry: Procurement of Sanitary Items

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f39262b6-4bbb-4eb7-8a68-05ac29b32d41/open Lot Information

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Aluminum Celling አቅርቦትና ገጠማ ግዥን አስመልከቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Goba Referral Hospital , Madda Walabu University Would Like to Procure Education and Training Services

Government (Jun 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e3c82710-56d6-474c-8c05-d870eae75902/open ”

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ጀነሬተር እና ሊፍት (elevator) ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል