Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/013/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን ትምህርት መምሪያ በአቦቦ ወረዳ አባሩ ቀበሌ የአዳሪ ትምህርት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝ ከደረጃ 1 BC/GC ያሉ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን ትምህርት መምሪያ በአቦቦ ወረዳ አባሩ ቀበሌ የአዳሪ ትምህርት ቤት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ለአቶ ምእራፍ ተገኘ አለሙ በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአርባ ምንጭ ኤርፖርት (አውሮፕላን ማረፊያ) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: – SSNT_T66 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአርባ ምንጭ ኤርፖርት (አውሮፕላን ማረፊያ)
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 021/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የኤሌክትሪክ ኬብል 4×16 መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/31e96e4f-e24c-4eca-85b6-2fde05be33a5/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የኤሌክትሪክ ኬብል 4×16 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9676cb1-3f8a-476b-b92a-2e563a19f622/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Construction Materials
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3b4f561d-2e56-4080-bd37-3b2e53ae30c6/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኤሌክትሪክ ገመድ 2.5 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f42e4d21-833b-4964-9999-fd3b4813dbfb/open Lot Information