Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ እህት ኩባኒያ ከሆነው ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ባቱ (ዝዋይ) ከተማ በጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 የቋጥኝ ድንጋይ (የጠጠር ድንጋይ) ጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ ገልባጭ መኪኖች እና ለግብርና ኖራ (አግሪ ላይም) ምርት ማጓጓዣ ተሳቢ መኪኖችን ለማቅረብ የተጠየቀውን መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ እህት ኩባኒያ ከሆነው ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ባቱ (ዝዋይ) ከተማ በጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2017 የቋጥኝ ድንጋይ (የጠጠር ድንጋይ) ጥሬ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ስልጠና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ስልጠና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የቢሮ
ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-02/2017 ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡– በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር
Continue Reading ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ