Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የመኪና የጭነት ኪራይ ባሕር

የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የመኪና የጭነት ኪራይ ባሕር ዳር ደርሶ መልስ ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ጭኖ ለማምጣት እና መድሐኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Invitation to Re Bid  Place and Date :Ethiopian Herald.- 2025 Procurement Reference Number;– 1.

South Ethiopia State Wolaita Zone Urban and Infrastructure Department is Looking to Hire a Qualified Contractor to Complete the Construction of Street Light Remaining Work in Tebela Town, Wolaita Zone, South Ethiopia Region, Ethiopia.

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)    በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም ሎት 1 የቧንቧ መገጣጠሚያና ቧንቧ ቆጣሪ እቃዎችን በ2018 ዓ.ም በጀት

የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የቧንቧ መገጣጠሚያና ቧንቧ ቆጣሪ እቃዎችን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Oct 27, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አለሙ ተሾመ እና በአፈ/ተከሣሽ አበቅየለሽ አማረ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የዳኞች ካባ እና በዲስከን አንግል ብረት የሚሰራ የመዝገብ መደርደሪያ ሸልፍ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Oct 27, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ቢሻው ወርቄ እና በአፈ/ተከሣሽ አንሙት የኔነህ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ

የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን

በላይ አርማጭሆ ወረዳ የልማት በር መሰናዶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚሰጡ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላይ አርማጭሆ ወረዳ የልማት በር መሰናዶ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት፣ የህንፃ መሳሪያዎችና ብረታብረት፣ የከባድ ተሸከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የዕህል ወፍጮ፣ ፊኖ ዱቄት አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን

የገቢዎች ሚኒስቴር: የታግ ስቲከር 12mm x 7mm ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 30, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c8a19b7d-a4bf-4c3c-8c3e-1810da86384a/open Lot Information