Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 31, 2025) በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ህብረት አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ወጭና ገቢ በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች

የሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ህብረት አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የአክሲዮን ማህበሩን ወጭና ገቢ በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c384112d-1877-4ffd-9f92-78d1280e6b73/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0663-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ ለግድግዳ ኮርኔስ

Bahir Dar University:በድጋሜ የወጣ ለግድግዳ ኮርኔስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አቅርቦ መስራት የአገልግሎት ግዥ (ፔዳ ግቢ)

The Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. Located at Oromia Regional State Shaggar City, Gelan Sub-City Invites a Competitive and Dynamic Retail Coffee Operations Company (consulting Firms or Operations Partner) to Engagement of a Retail Coffee Operations with Onekoo Coffee Brand Local and International Retail Operations Partners

Reporter(Dec 31, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/34/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለአራተኛ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ቡድን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች መገልገያ የሚሆን ቢሮ ግንባታ ማቴሪያል ችሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 08/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጂም ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለ2ኛ

Arsi University: Procurement of Reagent(#)

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fc7f6725-d845-46fd-a0fe-dbde170b0de1/open Lot Information Procurement

በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/ 03 /2018 በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባለበጀት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1

ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የይዞታው ስፋት 385.79 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካአለም አፍራሳ እና በፍ/ባለዕዳ