Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 8/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላና መስኖ

የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለቆላና መስኖ ጽህፈት ቤት የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማዉጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው ክርክር ጉዳይ በመ/ቁጥር 78336 በ15/4/2018 ዓ/ም በተሰጠው ውሳኔ ንብረትነቱ

የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌታቸው ጀማነህ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187121 በ30/10/2015 ዓ/ም

የይዞታው ስፋት በካርታ 278 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Cryogenic Liquid Transfer Pumping Unit (CLTPU)

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/946689e2-b0a4-4f33-9bb5-28c321b4827e/open Lot Information

Ethiopian Institute of Agricultural Research: PROCUREMENT OF SANITERY ITEMS

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b967085b-0aa1-4bac-bbc5-9a1a8a1c64d6/open Lot Information

የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ታክስ ከፋዩ አቶ እስማኤል አህመድ ሁሴን

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን CESCO LAYER-3 SWICH፣ የተለያየ አይነት ስቴሽነሪዎችን ለመግዛት እና የሠራተኞችን ደንብ ልብስ የማሠፋት አገልግሎትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ባ/ሮ/ሪ/ግ-05/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን CESCO LAYER-3 SWICH፣ የተለያየ

የካፋ ልማት ማኅበር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ በማህበሩ የእንግዶች ማረፊያ ተቋም፣ በኃኪዮን የመኪናዎች ጥገናና ሰርቪስ ጋራዥ ግቢ ውስጥ እና በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ አሮጌ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Natanim Charitable Organization (NCO) Intends to Procure Modern, Durable, and Ergonomic Office Furniture for its Offices and Program Implementation Sites.

2merkato.com (May 19, 2026) Natanim Charitable Organization (NCO)Bid Announcement: Procurement of Office Furniture About Natanim Charitable Organization (NCO) Natanim Charitable

የደቡብ ምኢ /ኢት/ሕ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ/አገልግሎት/ የማይሰጡ ተሽከሪካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምኢ /ኢት/ሕ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ/ አገልግሎት/ የማይሰጡ ተሸከሪካሪዎችን በግልጽ

Hawassa University: Procurement of Cable /MC/

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74d1df08-58c5-4fd5-ad95-9f1dcc52c430/open Lot Information

Hawassa University: Procurement of Electronics Material WGCFNR 2

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/624fc6cd-8a55-4ae8-9764-c27f7a24edfa/open Lot Information