Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ

የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ /ል/ ኮ/ ግ/ ጨ/008/2018 ዓ.ም. በሎት 1 የመኪና ባትሪና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካለም ጎሹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ምልኬሳ ኩምሳ ቶሌራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 215008

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት

የቤትና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ – 1. አቶ ዮናስ ግርማይ ዉብነህ 2. አቶ መርሃዊ ለገሰ መብራህቱ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለታጠቅ እና ለሙገር ጥበቃ፣ ፅዳት፣ መስተንግዶ የጉልበት እና ለተለያዩ ሥራዎች የሰው ሀይል የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን አዲስ ዋየር መሽ (Wire Mesh) እና ድራም ስክሩበር መለዋወጫ (drum Scrubber Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁፕር– EMC/OT/NCB/02/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓም በመደበኛ ካፒታል በጀት የተቀናጀ የመረጃ ስርዓት ለመፍጠር ሁለት አዳዲስ የሶፍትዌር ሲስተም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ መሀመድ ሰንዴው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders to this National Competitive Bid (NCB) for the Construction of Kombolcha Store and Related Works.

Ethiopian Herald (Jun 07, 2026) FLOATING DATE: AS OF JUNE 08, 2026. Requirements RFQ 4269162-3: Ethio telecom invites all interested

የቦታው ስፋት 816 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት እነ መኑር በደዊ (3 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አብዱረዛቅ ሱልጣን (2ሰዎች)