Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ወለላው በላይ እና ወ/ሮ ትዕግስት አበራ ለሰጠው

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 17, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/011/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሎት

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት፣ የሆስፒታሉን ህንፃ የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ ስድስት እና በላይ የሆኑ ተቋራጮችን እንዲሁም የደህንነት ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም አስተዳድር ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሎት 1. የጽህፈትና ቢሮ አስተዳድር የሚሆኑ የፕሪንተር

የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አ/ማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው መድኃኔዓለም መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ በ 668 ካሬ ባረፈ ይዞታ ላይ ሊገነባ ላቀደው ቅይጥ ህንፃ አጠቃላይ የዲዛይን ሥራ በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም ለንግድ አገልግሎት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society BG Branch Invites Sealed Bid from Eligible and Qualified Supplier to Office Supply Equipment Procurement

Reporter (May 13, 2026) Ref: PR B2Z BRC 54/2656/26 INVITATION TO BID 1. The Ethiopian Red Cross Society BG Branch

The Ethiopian Red Cross Society BG Branch Invites Sealed- Bid from Eligible and Qualified Supplier to Office Supply Materials and Equipment Procurement

Reporter (May 13, 2026) INVITATION TO BID Ref: PR-B1/BGRCS-54/2655/26 1. The Ethiopian Red Cross Society BG Branch invites sealed- bid

National Metrology Institute of Ethiopia፡ Procurement of Spare Parts

Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/893c2607-00c3-4d73-af96-649213b01214/open Lot Information

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር የኮምፒውተር ወረቀት A4 80G ግዥ መፈፅም ይፈልጋል

Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/69224e36-3552-4f14-84b7-f32d5f491d33/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች አገልግሎት የምውሉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bcb7b05a-3d44-45b3-b1fc-8871b5fd6e80/open Lot Information

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ወይንም ፑሚስ ለማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ የሮምነሽ አፈወርቅ