Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 19, 2026) ለመጀመሪያ ፣ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 21, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች (ጋራዥ ፣የአንጨት  ሥራ፣ የብረታ ብረት ሥራ የማምረቻ ኢንዱስትሪ ወዘተ) አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማከራየት በድጋሚ  የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/caf2d53b-ab8c-4549-b682-f0fef51a36d0/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0808-2018-PUR Object of Procurement: ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቀለም

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 21, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/005/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከስፖርት ውድድር ውርርድ አጫዋቾች በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 በጀት ዓመት የኮሚሽን ተሰብሳቢ ሂሳቦች

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከስፖርት ውድድር ውርርድ አጫዋቾች በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 በጀት ዓመት የኮሚሽን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ላይ ልዩ ምርመራ (Special Audit) በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Amhara National Regional State (ANRS) Road, Transport and Logistics Bureau Invites Bids for the Construction of a G+1 Main Office, Generator House and Site Work at Gondar Traffic Complex.

የምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለመሰብሰቢያ አገልግሎት የሚውል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ደረጃ 7 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 6 ህንጻ ሥራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር ዞን ለደብረታቦር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህንፃ እድሳት ለማስጠገን ፈቃዳቸው ከደረጃ 1-4 ያሉ ተቋራጭ እና ልዩ የሥራ ተቋራጭ እንዲሁም በ2017 ዓ/ም ግንባታ ገንብተው መልካም ሥራ አፈፃፀም ካላቸው ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዝቅተኛ ዋጋ ከሞሉ ተወዳዳሪዎች ማሰራትና ማስጠገን ይፈልጋል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ ስራ /የማስዋብ/ ፈቃድ ያለቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ጥላሁን ቢተው እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ

በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣ የንፅህና መጠበቂያዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open  Reference

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሲሚንቶ እና ሌሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/71505f07-3ed7-4851-b80f-2f7b0f85d14e/open Reference