Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2018

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6e4ab5f-02d1-4fb8-a07f-3f5f1f1008fa/open Lot Information

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 16, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/498ba3c6-1dc6-4402-9500-b24f21776139/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0281-2018-PUR Object of Procurement: (በድጋሚ የወጣ )

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች በቁርጥ ዋጋ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ MSF/LP/05/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ

የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎችን አወዳድሮ የእርዳታ ዕህሎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡01/2026 የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕ/ጎን/ዞን የማዕ/አ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለማዕ/አ/ወ/አስ/ጽ/ቤት G+1 የቢሮ ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Box File 01

Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/886ca583-b48d-49d7-aaf5-6718cb5800e4/open Lot Information

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ጨረታ ቁጥር ኢአጽ/ግንአዳ/RE/021/2018) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት አመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ