Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ እልልታ ውሜን አት ሪስክ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ እና በአማራ ክልል በባህርዳር ከተማ በዝሙት አዳሪነት የሚተዳደሩ ሴቶችን ከዚህ ሕይወት እንዲወጡ

እልልታ ውሜን አት ሪስክ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረን አሮጌ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጡ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት፡-  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የሕትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን በግልጽ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/582d4aad-b260-4509-b50d-28b4ff20325c/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-W-0022-2018-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ Lot-2 Staff

Aksum University: ድጋሚ የወጣ Lot-2 Staff Residence Communal Kitchen and Fence Work at Shire Campus

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የኤሌክትሮኒከስ፣ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ፣ ሎት 2 የይ/ዴ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት

በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እታገኝ ዳኛው

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት

የድጎ-ጽዮን ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች፣ ብትን ጨርቃ ጨርቅ፣ የልብስ ስፌት እቃዎች እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የድጎ-ጽዮን ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የድምጽ አይዲ ሙዚቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉ በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሎት2. የድምጽ አይዲ ሙዚቃዎችን

የመተማ ወረዳ ፍርድ ቤት እና የሁለቱ ንኡስ ወረዳ ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት አመት እቃ አገልግሎት ግዥ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አላቂ ጽዳት እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እንዲሁም ህትመት (አገልግሎት) ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የመኪና ጎማ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፕሪንተር ቀለም እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በባህር ዳር ከተማ አስ ላሉ ሴክተር መስሪያ

በአማራ ብሔረዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/ የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን የውስጥ አሰራር በዘመናዊ አሰራር ለማዘመን የወጣ ጨረታ

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የወግዲ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽሀፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የህንጻ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወግዲ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽሀፈት መሳሪያዎች ሎት 1. የጽዳት እቃዎች፣  ሎት 2.

የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ቋሚ እቃ ጀነሬተር፣ የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪው፣ የጽዳት እቃ እንዲሁም ሌሎች አላቂ እቃዎች ከመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር